ዛሬ ነው መግዛት ። ቀይ በቀይ ሲሆንልን መግዛት ከዛም አረንጓዴ እስኪሆን መጠበቅ ሲቀጥል ደሞ short term መጠቀም ።ለምሳሌ -8 ያለን crypto ብንገዛ -2 ወደሆነው crypto convert.በcrypto market ለይ ጥንቃቄ አይለያቹ።$usual መግዛት አሁን ነው። follow & like share your ሀሳብ in comment