ኖት ኮይን ዋጋው እየጨመረ ነው ግን ብዙ ሰው አሁን ላይ ካለውዋጋ አንፃር በጣም በትንሽ ብር ነው። የሸጠው እኔንም ጨምሮ 👍 ከ #Notcoin የተማርኩት ነገር አለ እናንተም የሆነ ነገር እንዳገኛቹበት ተስፋ አደርጋለሁ ከዚ በኅላ ዝም ብላችሁ Hold አርጉ ወይም አትሽጡ ማለቴ ሳይሆን ማርኬቱን እያያችሁ እና ደሞ ገንዘቡ ለህይወታቹ ሊቀይርላቹ ወይም እንደ እስፈላጊነቱ እያያችሁ Sell በሉ 👍 ውይም ያድጋል ብላቹ ካመናቹ መተውም መብታቹ ነው።

አሁን ላይ ዋጋው እየጨመረ ነው ግን ብዙ ሰው አሁን ላይ ካለውዋጋ አንፃር በጣም በትንሽ ብር ነው የሸጥኩት ብሎ በጣም መፀፀት አያስፈልግም ሸጣቹ ካተረፋችሁ በኅላ መልሶ ዋጋው ሲቀንስ መግዛትም በጣም አሪፍ ነው።

እናማ እኔ ያወኩትን የተረዳሁን ያክል ለማሳወቅ እሞክራለሁ እናንተም የራሳቹን ጥናት አድርጉ ✍

@Binance Square Official #Binance #Web3 #BTC☀ $BTC $ETH $BNB