$DEXE በጣም እየተከታተልኩት ያለ crypto ነው።ሁሉም crypto እየወረደ ባለበት DEXE ግን በዚህ ሳምንት ውስጥከ8-14 ድረስ ሲጓዝ ነበር አሁንም ምርጥ አቋም ለይ ነው ግን እንደሚጨምር ማሳያ አለው እና invest invest invest ማድረግ አሁን ነው።ተጨማሪ ይህ የግል ምልከታዬ ነው።$BNB $USUAL የዚ ወር ምርጥ ናቸው invest ብታረጉ እምታተርፉባቸው። DYOR do your own research.crypto market ለይ ጥንቃቄ ሁሌም አይለያቹ