ይህ መልእክት ለኔ የተፃፈ ነው የመሰለኝ። እሚገርምው ጀማሪ ነኝ እና አስሬ እየገባው ነው invest ያረኩት crypto ጨመረ ወይስ ቀነሰ እያልኩ እማየው ።ሲቀንስ ወደ ሌላ ስቀይረው ሲጨምር ደግሞ እቆጫለው እና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ። አመሰግናለው