$USUAL ለይ ምክሬን ተቀብላቹ ትርፋማ የሆናቹ እንኳን ደስ አላችሁ።አንድ crypto በጣም ጨመረ ብላችሁ ሀሳብ ከመቀያየር ተጠንቀቁ።ሲቀጥል ደሞ የራሳቹን research (ጥናት) ስሩ።