Binance Square
LIVE
gelanoromo
@Square-Creator-9164ef37a954
i am from the land of orgin ethiopia
Вы подписаны
Подписчики
Понравилось
Поделились
Все публикации
--
🫱🫲 $dexe ምርጥ ነው
🫱🫲 $dexe ምርጥ ነው
LIVE
Tesfit_Hailu
--
Learn and Earn DEXE
--
Рост
ዛሬ ትላልቅ የ premier leig ጨዋታዎች ይካሄዳሉ እና እኛ የcrypto ተጫዋቾች ነን ለምን ፊታችንን ወደ crypto fans አናዞርም።$CITY $JUV የኔ ምርጫ ናቸው። የእናንተስ? dyor do your own research
ዛሬ ትላልቅ የ premier leig ጨዋታዎች ይካሄዳሉ እና እኛ የcrypto ተጫዋቾች ነን ለምን ፊታችንን ወደ crypto fans አናዞርም።$CITY $JUV የኔ ምርጫ ናቸው። የእናንተስ? dyor do your own research
$TON ወደ ከፍታው ማማ እየተጓዘ ነው . ብትቀላቀሉ ከደረሰባቹ ኪሳራ ታገግማላቹ
$TON ወደ ከፍታው ማማ እየተጓዘ ነው . ብትቀላቀሉ ከደረሰባቹ ኪሳራ ታገግማላቹ
--
Рост
$HBAR የዚህ crypto market ትንቅንቅ ለይ ያለ ይመስላል. እርግጠኛ ነኝ ይወርዳል የሚል እምነት የለኝም ግን ወደ ላይ ለመተኮስ የሚዲያ እጥረት ይጎለዋል።የ $HBAR project ባለቤቶች እባካቹ ይሄን market የሚያነቃቃ እቅድ ንደፉ እኛም ከጎናቹ ነን።ውድ ገብያተኞች $HBAR ለይ invest ማረግ አዋጭ ነው።የትኛውም crypto ጥንቃቄ ይለሚፈልግ ሁሌም እንደምላቹ ጥንቃቄ አይለያቹ

😀😀😀 ቶሎ ሽጠው መውረጃው ነው
😀😀😀 ቶሎ ሽጠው መውረጃው ነው
LIVE
Matoor
--
Рост
I bought $USUAL at 1.1800 , will it go back up or should I just go cry 🥲

or should I just sell now and accept my loss 🥲
የዛሬን ንገሩኝ
የዛሬን ንገሩኝ
LIVE
jaypsraj
--
Hurrey....

On First Attempt

https://safu.im/OMIp3UiD
$PENGU አሁን ጊዜው የ bullish for pengu ነው. $PENGU ለየት የሚያረገው ጊዜውን ጥናት አድርጎ ወደ ገበያ የመጣ መገበያያ ነው. do your own research .
$PENGU አሁን ጊዜው የ bullish for pengu ነው. $PENGU ለየት የሚያረገው ጊዜውን ጥናት አድርጎ ወደ ገበያ የመጣ መገበያያ ነው. do your own research .
ይህን ተጠቀሙበት
ይህን ተጠቀሙበት
LIVE
Mastering Crypto
--
$PENGU Trading Strategy

1. Bullish Case:

A break above $0.033537 (MA 25) with strong volume could signal further gains toward $0.035193 and $0.038455.

Traders can consider entering on pullbacks near $0.032 to $0.0315.

2. Bearish Case:

If price fails to break the MA(25) and drops below $0.031417, a retest of $0.028155 is likely.

Further downside could lead to a lower low.

Support Levels:

Strong Support: $0.028155 → Previously tested during a downward move.

Immediate Support: $0.031417 → Price bounced near this level.

Resistance Levels:

Immediate Resistance: $0.033537 (MA 25) → Price is approaching this moving average.

Key Resistance: $0.035193 → A minor rejection near this level earlier.

Strong Resistance: $0.038455 → The most recent swing high.

❤️LIKE 🫂FOLLOW 🗳REQUOTE OR RESHARE
⌨️ COMMENT

🫂Remember: A lot of Hardwork goes into for providing you Best Investment Articles.Your Generous Tips would Empower our Mission and help us to work even Harder for you to give Best Investment Advice.

#BinanceNextWave
$USUAL እስቲ ዛሬ የናንተን ሀሳብ ንገሩኝ. የነበረኝን ሁሉንም ሸጬዋለው ደግሜ ልግዛ ይጨምራል?
$USUAL እስቲ ዛሬ የናንተን ሀሳብ ንገሩኝ. የነበረኝን ሁሉንም ሸጬዋለው ደግሜ ልግዛ ይጨምራል?
trade ለይ ገብታቹ convert በማድረግ በቀን $500 የሚያወጣ ሽልማት ውሰዱ . ደንብ ና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው. $WRX is best .
trade ለይ ገብታቹ convert በማድረግ በቀን $500 የሚያወጣ ሽልማት ውሰዱ . ደንብ ና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው. $WRX is best .
$PENGU binance በዚህ ወር ከለቀቃቸው market ምርጡ $usual ነው ከትንሽ ተነስቶ ከፍ እያለ የመጣ ሌላው ምንም ጥቅም አልባ እና አክሳሪዎች ናቸው. እስቲ $PENGU ከሌላው ለየት የሚያረገው ወቅቱን የሚመስል መገበያያ መሆኑ ነው. ሀሳብ አስተያየታቹን አኑሩልኝ. አዳዲሶች follow እያረጋቹ ሰሞኑን ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ ይኖረናል

spot trading ለይ 1$ ይሆናል ነው እንዴ እያሉኝ ያሉት😂😂 ወይስ ከነ ጭራሹ ከ binance ለይ ታግዷል
spot trading ለይ 1$ ይሆናል ነው እንዴ እያሉኝ ያሉት😂😂 ወይስ ከነ ጭራሹ ከ binance ለይ ታግዷል
👀👀👀🤷‍♂️
👀👀👀🤷‍♂️
Цитируемый контент удален
--
Рост
$CTXC now the time of bullish is begin.እንደኔ በርካሹ ግዜ የገዛቹ ትርፋችንን እምናፍስበት ጊዜ ነው.ምክሬን ተቀብላቹ የገዛቹ ጥሩ ያልገዛቹ 0.7 ድረስ ሊሄድ ይችላል ብዬ ገምታለው ካደረኩት ጥናት.አሁን በግዜ የገዛ ያተርፋል.ለማንኛውም (dyor;do your own research.
$CTXC now the time of bullish is begin.እንደኔ በርካሹ ግዜ የገዛቹ ትርፋችንን እምናፍስበት ጊዜ ነው.ምክሬን ተቀብላቹ የገዛቹ ጥሩ ያልገዛቹ 0.7 ድረስ ሊሄድ ይችላል ብዬ ገምታለው ካደረኩት ጥናት.አሁን በግዜ የገዛ ያተርፋል.ለማንኛውም (dyor;do your own research.
😅😅😅 same to me
😅😅😅 same to me
LIVE
Stuart Boday ygXQ
--
#USUAL What is this Binance doing to us like this, with which money should people invest in the next coin, I invested all my money in this currency, but unfortunately Binance suspended this coin when it launched, who is responsible for our money and how will Binance recover our money?
😭😭🥶
😭😭🥶
LIVE
BullishBanter
--
What happened with $USUAL ... Really, It seems to delisted on Binance ..

Can Anyone know about it... ??

Holders are worried about it..
--
Рост
$CTXC ይሄ crypto በጣም ምርጥ ነው ግዙት .በዚህ ጊዜ በጣም ብዙ ሰው እየገዛው ነው ይሄ ማለት ያለ ምንም መክንያት እዚህ crypto ለይ ሰው invest አያደርግም እና ግዙት።ጥንቃቄ ሁሌም አይለያቹ
$CTXC ይሄ crypto በጣም ምርጥ ነው ግዙት .በዚህ ጊዜ በጣም ብዙ ሰው እየገዛው ነው ይሄ ማለት ያለ ምንም መክንያት እዚህ crypto ለይ ሰው invest አያደርግም እና ግዙት።ጥንቃቄ ሁሌም አይለያቹ
$USUAL 1dollar ይገባል ስላችሁ ከግምት ሳይሆን ከጥናት እና ከእድል ጋ ነው።crypto ድፍረት ብልሀት እውቀት እና እድል የሚፈልግ የሀብት ምንጭ ነው። ደፍራቹ ግዙ ግን መቼም ቢሆን ጥንቃቄ አይለያቹ🙏🙏🙏
$USUAL 1dollar ይገባል ስላችሁ ከግምት ሳይሆን ከጥናት እና ከእድል ጋ ነው።crypto ድፍረት ብልሀት እውቀት እና እድል የሚፈልግ የሀብት ምንጭ ነው። ደፍራቹ ግዙ ግን መቼም ቢሆን ጥንቃቄ አይለያቹ🙏🙏🙏
$ETH 4000$ ይገባል።የትርፍ ትንሽ የለውም ብዬ ነው።ግዙ ና ሽጡ ።
$ETH 4000$ ይገባል።የትርፍ ትንሽ የለውም ብዬ ነው።ግዙ ና ሽጡ ።
በbinance ለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ወዳጅ ሆናቹኝ እና ምክሬን ተቀብላቹ ትርፋማ የሆናቹ ክብራን binancer እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ።long term $USUAL $NEAR $DOGE ትኩረት አርጉባቸው።እናንተም የተሻለ እምትሉትን አጋሩኝ።ጥንቃቄ መቼም አይለያቹ
በbinance ለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ወዳጅ ሆናቹኝ እና ምክሬን ተቀብላቹ ትርፋማ የሆናቹ ክብራን binancer እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ።long term $USUAL $NEAR $DOGE ትኩረት አርጉባቸው።እናንተም የተሻለ እምትሉትን አጋሩኝ።ጥንቃቄ መቼም አይለያቹ
Последние новости криптовалют
⚡️ Участвуйте в последних обсуждениях в криптомире
💬 Общайтесь с любимыми авторами
👍 Изучайте темы, которые вам интересны
Эл. почта/номер телефона

Последние новости

--
Подробнее
Структура веб-страницы
Cookie Preferences
Правила и условия платформы