Binance Square
Jo Habesha
@Square-Creator-212884641
Жазылым
Жазылушылар
лайк басылған
Бөлісу
Барлық мазмұн
--
--
Жоғары (өспелі)
Higher 🎢
70%
Lower〽️
30%
10 дауыс • Дауыс беру жабық
--
Төмен (кемімелі)
The cryptocurrency market can experience downturns for various reasons. Here are some common causes: Market Sentiment: Cryptocurrencies, like any other asset class, are influenced by investor sentiment and market psychology. Negative news or events such as regulatory crackdowns, security breaches, or scams can lead to a decline in confidence among investors. Best Strategies for navigating through a down-market: Diversification - Spreading investments across different cryptocurrencies reduces risk exposure. #MarketDownturn #MarketDownturns $SOL $BTC $ETH
The cryptocurrency market can experience downturns for various reasons. Here are some common causes:

Market Sentiment: Cryptocurrencies, like any other asset class, are influenced by investor sentiment and market psychology. Negative news or events such as regulatory crackdowns, security breaches, or scams can lead to a decline in confidence among investors.

Best Strategies for navigating through a down-market:

Diversification - Spreading investments across different cryptocurrencies reduces risk exposure.
#MarketDownturn #MarketDownturns

$SOL $BTC $ETH
As observed, the black market is declining as more USD supply enters the market. To completely stabilize the market, the NBE should lift some restrictions, such as granting USD access not only to travelers but also to locals and raising the current limits. This would eliminate the need for people to turn to the black market instead of banks. #Ethiopia #BinanceETH #MarketDownturn #Ethiopian #Africa
As observed, the black market is declining as more USD supply enters the market. To completely stabilize the market, the NBE should lift some restrictions, such as granting USD access not only to travelers but also to locals and raising the current limits. This would eliminate the need for people to turn to the black market instead of banks.

#Ethiopia #BinanceETH #MarketDownturn #Ethiopian #Africa
የዛሬ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ምን ይመስላል ? (ሐምሌ 29/2016 ዓ/ም) በኢትዮያ ንግድ ባንክ የዛሬ ምንዛሬ ከቅዳሜው ምንዛሬ ዋጋ የተለየ ነገር የለም። የአሜሪካ ዶላር መግዣው 95.6931 ፤ መሸጫው 101.4347 ሆኖ ዛሬ ቀጥሏል። በግል ባንኮች ግን ፉክክሩ ደርቷል። ለአብነት (#CASH)፦ ➡ አቢሲንያ ባንክ 💵 ዶላር መግዣው 100.2288 ፤ መሸጫው 113.2585 💷 ፓውንድ መግዣው 122.2153 ፤ መሸጫው 138.1033 💶 ዩሮ መግዣው 109.3596 ፤ መሸጫው 123.5763 ➡️ ወጋገን ባንክ 💵 ዶላር 101.6434 መግዣ ፤ መሸጫው 113.8406 💷 ፓውንድ መግዣ 130.1137 ፤  መሸጫ 145.7273 💶 ዩሮ መግዣ 110.9031 ፤ መሸጫው 124. 2115 ➡️ ዳሸን ባንክ 💵 ዶለር መግዣው 100.9253 ፤ መሸጫው 112.0271 💷 ፓውንድ መግዣ 124.0748 ፤ መሸጫ 137.7230 💶ዩሮ መግዣው 109.4334 ፤ መሸጫው 121.4711 🇸🇦የሳውዲ ሪያል 24.3462 መግዣው ፤ መሸጫው 27.0243 🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው በ24.8666፤ መሸጫው 27.6019 ➡️ ንብ ባንክ 💵 ዶላር መግዣው 101.0959 ፤ መሸጫው 111.2055 💷 ፓውንድ መግዣው 129.3521 ፤ መሸጫው 142.2874 💶ዩሮ መግዣው 110.3056 ፤ መሸጫው 121.3362 🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው 27.5263 ፤ መሸጫው 30.2789 🇸🇦የሳዑዲ ሪያል መግዣው 26.9446 ፤ መሸጫው 29.6390 #Floatingexchangerate #ethiopiabanks #ethiopiaIMF #Ethiopia #Ethiopian
የዛሬ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ምን ይመስላል ?
(ሐምሌ 29/2016 ዓ/ም)

በኢትዮያ ንግድ ባንክ የዛሬ ምንዛሬ ከቅዳሜው ምንዛሬ ዋጋ የተለየ ነገር የለም።

የአሜሪካ ዶላር መግዣው 95.6931 ፤ መሸጫው 101.4347 ሆኖ ዛሬ ቀጥሏል።

በግል ባንኮች ግን ፉክክሩ ደርቷል።

ለአብነት (#CASH)፦

➡ አቢሲንያ ባንክ

💵 ዶላር መግዣው 100.2288 ፤ መሸጫው 113.2585
💷 ፓውንድ መግዣው 122.2153 ፤ መሸጫው 138.1033
💶 ዩሮ መግዣው 109.3596 ፤ መሸጫው 123.5763

➡️ ወጋገን ባንክ

💵 ዶላር 101.6434 መግዣ ፤ መሸጫው 113.8406
💷 ፓውንድ መግዣ 130.1137 ፤  መሸጫ 145.7273
💶 ዩሮ መግዣ 110.9031 ፤ መሸጫው 124. 2115

➡️ ዳሸን ባንክ

💵 ዶለር መግዣው 100.9253 ፤ መሸጫው 112.0271
💷 ፓውንድ መግዣ 124.0748 ፤ መሸጫ 137.7230
💶ዩሮ መግዣው 109.4334 ፤ መሸጫው 121.4711
🇸🇦የሳውዲ ሪያል 24.3462 መግዣው ፤ መሸጫው 27.0243
🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው በ24.8666፤ መሸጫው 27.6019

➡️ ንብ ባንክ

💵 ዶላር መግዣው 101.0959 ፤ መሸጫው 111.2055
💷 ፓውንድ መግዣው 129.3521 ፤ መሸጫው 142.2874
💶ዩሮ መግዣው 110.3056 ፤ መሸጫው 121.3362
🇦🇪የUAE ድርሃም መግዣው 27.5263 ፤ መሸጫው 30.2789
🇸🇦የሳዑዲ ሪያል መግዣው 26.9446 ፤ መሸጫው 29.6390

#Floatingexchangerate #ethiopiabanks #ethiopiaIMF #Ethiopia #Ethiopian
P2P ማጭበርበሮች ማንቂያ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ የP2P የማጭበርበሪያ ዝርዝሮች፡- - የማጭበርበር ዘዴ፡ አጭበርባሪ ሻጮች ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ትዕዛዙን እንዲሰርዙ ለማሳመን ይሞክራሉ። - አታላይ ማብራሪያ፡- "የስርዓት ስህተት" USDTን በራስ ሰር መክፈት ይከለክላል ይላሉ። - የውሸት ማረጋገጫ፡- በእጅ ለመክፈት ወይም ገንዘብ ተመላሽ ለማድረግ ቃል ይገባሉ፣ ነገር ግን ትዕዛዙን ከሰረዙ ብቻ ነው። - የመመለስ ዘዴ፡ ትዕዛዙን መሰረዝ USDT ሳያገኙ ገንዘብዎን ወደ ማጣት ያመራል። ውጤት፡ የገንዘብ ኪሳራ እና ምንም USDT አልደረሰም። ያስታውሱ፡ ትዕዛዙን በጭራሽ አይሰርዙት። #Ethiopia #Habesha #EthiopianBirr #Ethiopian #Birr
P2P ማጭበርበሮች ማንቂያ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

የP2P የማጭበርበሪያ ዝርዝሮች፡-

- የማጭበርበር ዘዴ፡ አጭበርባሪ ሻጮች ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ትዕዛዙን እንዲሰርዙ ለማሳመን ይሞክራሉ።

- አታላይ ማብራሪያ፡- "የስርዓት ስህተት" USDTን በራስ ሰር መክፈት ይከለክላል ይላሉ።

- የውሸት ማረጋገጫ፡- በእጅ ለመክፈት ወይም ገንዘብ ተመላሽ ለማድረግ ቃል ይገባሉ፣ ነገር ግን ትዕዛዙን ከሰረዙ ብቻ ነው።

- የመመለስ ዘዴ፡ ትዕዛዙን መሰረዝ USDT ሳያገኙ ገንዘብዎን ወደ ማጣት ያመራል።

ውጤት፡ የገንዘብ ኪሳራ እና ምንም USDT አልደረሰም።

ያስታውሱ፡ ትዕዛዙን በጭራሽ አይሰርዙት።

#Ethiopia #Habesha #EthiopianBirr #Ethiopian #Birr
Криптоәлемдегі соңғы жаңалықтармен танысыңыз
⚡️ Криптовалюта тақырыбындағы соңғы талқылауларға қатысыңыз
💬 Таңдаулы авторларыңызбен әрекеттесіңіз
👍 Өзіңізге қызық контентті тамашалаңыз
Электрондық пошта/телефон нөмірі

Соңғы жаңалықтар

--
Басқаларын көру
Сайт картасы
Cookie параметрлері
Платформаның шарттары мен талаптары