#Notcoin❤

እንደተጠበቀና ደጋግሜ ስገልጸው እንደነበረው #የደፊ_ደፊዎች ሸጠው ከጨረሱ በኋላ #የNotcoin ዋጋ በ24 ሰዓታት ብቻ #ከ61% በላይ ጭማሪ አሳይቷል::

የዘርፉ ኤክስፐርቶች እስከ 0.016 ድረስ ሊጨምር እንደሚችል እየገለፁ ይገኛሉ:: ስለሆነም #Notcoin አሁን መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ የኤክፐርቶች ትንተናዎችና የዋጋ ለውጡን በቅርበት በመከታተል የተሻለ ዋጋ ላይ ሲደርስ ልትሸጡ ትችላላችሁ::

ይሁንና አንገብጋቢ ፍላጎት ከሌለ እስከ 2025 ማቆየት ይመከራል:: 🙋🙏

#Binance #NOTCOIN💥