$HBAR የዚህ crypto market ትንቅንቅ ለይ ያለ ይመስላል. እርግጠኛ ነኝ ይወርዳል የሚል እምነት የለኝም ግን ወደ ላይ ለመተኮስ የሚዲያ እጥረት ይጎለዋል።የ $HBAR project ባለቤቶች እባካቹ ይሄን market የሚያነቃቃ እቅድ ንደፉ እኛም ከጎናቹ ነን።ውድ ገብያተኞች $HBAR ለይ invest ማረግ አዋጭ ነው።የትኛውም crypto ጥንቃቄ ይለሚፈልግ ሁሌም እንደምላቹ ጥንቃቄ አይለያቹ
Avertissement : comprend des opinions de tiers. Il ne s’agit pas d’un conseil financier. Peut inclure du contenu sponsorisé. Consultez les CG. HBAR