*የአፍሪካው አብሪ ኮከብ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን*
እቅድ,,, ትግበራ,,, ውጤት,,,,,*ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ*
*እቅድ*....ሃገሩን ያላትን የተፈጥሮ ሃብት በተለየ አቅጣጫ ተመለከተ
*ትግበራ*,,,,ግዜ ሳይፈጅ ሁኔታዎች ሳያግዱት ሃገራችን ያላትን ሃብት በመጠቀም ድንቅ አፈጻጸም አሳየ(ሀላላ ኬላ : ጎርጎራ፡ወንጪ ወዘተ,,,)
*ውጤት*,,,ሃገራችን በቱሪዝሙ ዘርፍ አንድ እርምጃ ብቻ ሳይሆን ብዙ እርምጃዎችን እንድትጓዝ አደረጋት ! ለዚህም ስራውም እንዲሁም አለም በምስክርነት አቀረቡት!!