$DOGE በጣም አሰልቺ እየሆነ ነው የገበያው ከፍ ዝቅ.ግን በጣም አዋጪ ነው long term $DOGE ለይ invest ማረግ. ለምን ብትሉ ጠንካራ የሆነ ድጋፍ ስላለው። ለማንኛውም crypto ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጥንቃቄ የሚፈልግ ነውና ጥንቃቄ አይለያቹ።በcomment የተሻለ ሀሳብ በማቅረብ እንወያይ እንደጋገፍ
Aviso legal: Se incluyen opiniones de terceros. Esto no representa una asesoría financiera. Puede haber contenido patrocinado. Lee los TyC. DOGE