$PENGU binance በዚህ ወር ከለቀቃቸው market ምርጡ $usual ነው ከትንሽ ተነስቶ ከፍ እያለ የመጣ ሌላው ምንም ጥቅም አልባ እና አክሳሪዎች ናቸው. እስቲ $PENGU ከሌላው ለየት የሚያረገው ወቅቱን የሚመስል መገበያያ መሆኑ ነው. ሀሳብ አስተያየታቹን አኑሩልኝ. አዳዲሶች follow እያረጋቹ ሰሞኑን ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ ይኖረናል
Aviso legal: Se incluyen opiniones de terceros. Esto no representa una asesoría financiera. Puede haber contenido patrocinado. Lee los TyC. PENGU