$BNB በbinance መግለጫ ከተሰጠ ጀምሮ ከፍ የማለት አዝማሚያ እየታየበት ሲሆን $BNB ከትንሽ ተነስቶ አሁን ላለበት ደረጃ የደረሰው በዚህ ትልቅ ግብይት ፍፃሚ (binance) ተጽእኖ ነውና ትርፋማነቱ ጥሩ ስለሆነ invest ማረግ አዋጭ ነው።crypto ለይ invest ማረግ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
Disclaimer: Includes third-party opinions. No financial advice. May include sponsored content. See T&Cs. BNB