$BNB ሁላችሁም በcrypto market ማደግ እምታስቡ ሁላ ለምን ከትንሽ ጀምሮ ያላችሁን $BNB ለይ invest አታረጉም?እኔ በበኩሌ ይህ market ከየትኛውም crypto በላይ የbinance ድጋፍ ያለው መሆኑ ሲሆን እሚገርመው ነገር ደሞ binance የትኛውንም አዲስ crypto launch ከማድረጉ በፊት $BNB ነው የመጀመሪያ መስፈርቱ። መልካም አዲስ አመት እያልኩ የትኛውም crypto ለይ invest ጥንቃቄ አይለያቹ እላለው። መልካም አዲስ አመት
Disclaimer: Includes third-party opinions. No financial advice. May include sponsored content. See T&Cs. BNB