በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በባይናንስ(Binance) trade የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር እጅጉ እየጨመረ ነወ ይህም የBinance ተመረጭነት በአፈሪካ ይበልጥ እየጨመረ ነዉ:: በኢትዮጵያ ሰዎች ዲጂታል ምንዛሬን የፈለጉትን የባንክ አካዉንት በመጠቀም የcryptocurrency ባለቤት መሆን ይችላሉ:: #BNB🔥 #BTC #AbenezerGo #Ethiopia

In Ethiopia, the number of people doing Binance trade has been increasing since recently, which makes Binance more popular in Africa. In Ethiopia, people can own cryptocurrency using any bank account they want. #BinanceSquareXRP