$DOGE $NEAR $USUAL በጣም ትኩረት አርግቼ እየተከታተልኩአቸው ያሉ ምርጫዎቼ ናቸው።የግል ምልከታዬ ነው።እስቲ እናንተም favorite አርጉና እዩአቸው ።የናንተንም favorite ንገሩኝ።ምንም ይሁን crypto investment ጥንቃቄ ይፈልጋል