Binance Square

gelanoromo

Άνοιγμα συναλλαγής
Συχνός επενδυτής
1.2 χρόνια
i am from the land of orgin ethiopia
75 Ακολούθηση
83 Ακόλουθοι
148 Μου αρέσει
12 Κοινοποιήσεις
Όλο το περιεχόμενο
Χαρτοφυλάκιο
--
#Write2Earn ሳምንቱ የ$PSG ነው።እስካሁን ካየሁት fan token crypto $PSG ጠንከር ያለ አቋም አለው እና ገበያውን ለመቀላቀል ግዜው አሁን ነው።DYOR {spot}(PSGUSDT)
#Write2Earn ሳምንቱ የ$PSG ነው።እስካሁን ካየሁት fan token crypto $PSG ጠንከር ያለ አቋም አለው እና ገበያውን ለመቀላቀል ግዜው አሁን ነው።DYOR
#Write2Earn‬ ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስተዋልም ይጋርዳል ይባላል እና አሁን ለይ የክሪፕቶ በጣም ከፍ ማለት ዝቅ እንደሚል ሁሉ አስረስቶናል እና ክትትል አይለያቹ። የሆነ የክሪፕቶ ተንታኝ $BTC በዚህ አመት ከ77-250 ይደርሳል የሚል ትንተና ስቶዋል።ምን ትላላቹ $BTC 250,000$ ይደርሳል ወይ?
#Write2Earn‬ ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስተዋልም ይጋርዳል ይባላል እና አሁን ለይ የክሪፕቶ በጣም ከፍ ማለት ዝቅ እንደሚል ሁሉ አስረስቶናል እና ክትትል አይለያቹ። የሆነ የክሪፕቶ ተንታኝ $BTC በዚህ አመት ከ77-250 ይደርሳል የሚል ትንተና ስቶዋል።ምን ትላላቹ $BTC 250,000$ ይደርሳል ወይ?
#TradeOfTheWeek በዚህ ሳምንት ጥሩ የገበያ አማራጭ $LAYER {spot}(LAYERUSDT) ብልጥ የሆነ አሁን ለይ ይገዛል
#TradeOfTheWeek በዚህ ሳምንት ጥሩ የገበያ አማራጭ $LAYER
ብልጥ የሆነ አሁን ለይ ይገዛል
$MUBARAK እቺን ሁለት ቀን አዋጭ የሆነ ነው ግን አገባብ እና አወጣጡን ለሚያውቅ ነው።ጊዜውን ትኩረት ያደረገ ስም ነው የሰጡት ግን ለዚህ ሶስት እና አራት ቀን ነው አዋጭነቱ። ይህ የግል ሀሳቤ ነው እና የትኛውንም ገበያ ስትቀላቀሉ የራሳቹን ጥናት አርጉ $NEIRO
$MUBARAK እቺን ሁለት ቀን አዋጭ የሆነ ነው ግን አገባብ እና አወጣጡን ለሚያውቅ ነው።ጊዜውን ትኩረት ያደረገ ስም ነው የሰጡት ግን ለዚህ ሶስት እና አራት ቀን ነው አዋጭነቱ።
ይህ የግል ሀሳቤ ነው እና የትኛውንም ገበያ ስትቀላቀሉ የራሳቹን ጥናት አርጉ
$NEIRO
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ይላል። ይሄን ብር በሰባ አምስት እጥፍ አሳድገዋለው ወርም ይፍጅ አመት ሰባ እምስት ይገባል
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ይላል። ይሄን ብር በሰባ አምስት እጥፍ አሳድገዋለው ወርም ይፍጅ አመት ሰባ እምስት ይገባል
#VoteToListOnBinance ሁላችሁም እዚህ እድል ለይ በመሳተፍ ነጥብ ሰብስቡ ። የትኛው crypto binance ለይ መለቀቅ አለበት የሚለውን ልኛ እድል ሰቶናል binance ስለዚህ አዋጭ ነው የምትሉትን crypto የbinance ገበያን እንዲቀላቀል #votetolistonbinance በማስቀደም አጋሩ
#VoteToListOnBinance ሁላችሁም እዚህ እድል ለይ በመሳተፍ ነጥብ ሰብስቡ ። የትኛው crypto binance ለይ መለቀቅ አለበት የሚለውን ልኛ እድል ሰቶናል binance ስለዚህ አዋጭ ነው የምትሉትን crypto የbinance ገበያን እንዲቀላቀል #votetolistonbinance በማስቀደም አጋሩ
$DF አሁን ነው የግስጋሴ ጉዞ መጀመሪያ ።ለምን ብሎ ከመቆጨት በጊዜ ገበያውን መቀላቀል አዋጭ ነው።ይህ የግል ጥናቴ ነው ብዞዎች ግዢ ለይ ናቸው ከ80% በላይ ገዢ ማለት በቅርቡ ወደ ጨረቃ የሚጓዝ ይሆናል $DF የትኛውንም ገበያ ሲቀላቀሉ የራሶን ጥናት ማድረግ አይዘንጉ DYOR
$DF አሁን ነው የግስጋሴ ጉዞ መጀመሪያ ።ለምን ብሎ ከመቆጨት በጊዜ ገበያውን መቀላቀል አዋጭ ነው።ይህ የግል ጥናቴ ነው ብዞዎች ግዢ ለይ ናቸው ከ80% በላይ ገዢ ማለት በቅርቡ ወደ ጨረቃ የሚጓዝ ይሆናል $DF
የትኛውንም ገበያ ሲቀላቀሉ የራሶን ጥናት ማድረግ አይዘንጉ DYOR
#Write2Earn‬ ሰሞኑን ከገበያው እርቄ ነበር $DF የዚህን ያክል የወረደው ለምንድነው? እባካችሁ መረጃ ስጡኝ🙏 ምን ለይ invest ላርግ?
#Write2Earn‬ ሰሞኑን ከገበያው እርቄ ነበር $DF የዚህን ያክል የወረደው ለምንድነው? እባካችሁ መረጃ ስጡኝ🙏
ምን ለይ invest ላርግ?
take your rewards
take your rewards
--
Ανατιμητική
$BAKE እየሰበሰበ ነው ሀይሉን እና ሲሞላ ይተኮሳል እስከዚያው ግን stay in safe ለግብይት ተመራጭ ነው $BAKE {future}(BAKEUSDT)
$BAKE እየሰበሰበ ነው ሀይሉን እና ሲሞላ ይተኮሳል እስከዚያው ግን stay in safe ለግብይት ተመራጭ ነው $BAKE
እኔ ትኩረት እማረገው የተወሰኑ ገበያ ለይ ነው እና ከዛም ውስጥ አንዱ $ACH ነው እና የገበያ ውድቀት በመሀል ካልተፈጠረ ሰአቱ አሁን ነው
እኔ ትኩረት እማረገው የተወሰኑ ገበያ ለይ ነው እና ከዛም ውስጥ አንዱ $ACH ነው እና የገበያ ውድቀት በመሀል ካልተፈጠረ ሰአቱ አሁን ነው
$ACH now good for trade
$ACH now good for trade
አሁን ለይ $SHELL ለመግዛት አሪፍ ነው long term $ACH ምርጥ ነው( dyor)
አሁን ለይ $SHELL ለመግዛት አሪፍ ነው
long term $ACH ምርጥ ነው( dyor)
$TRUMP {spot}(TRUMPUSDT) ደፋር እና ጭስ መውጫ አያጣም ይባላል።እቺን 1$ ወደ 10$ አሳድጋታለው
$TRUMP
ደፋር እና ጭስ መውጫ አያጣም ይባላል።እቺን 1$ ወደ 10$ አሳድጋታለው
የመረጃ ምንጩ ጠፍቶኝ እንጂ $BTC እስከ 77k እንደሚወርድ እና በዚው አመት መጨርሻ እስከ 220k እንደሚደርስ ይጠቁማል ።እና ይህ እውቅ analiyzer ምክሩ ምክሬ ነው እና go to the moon for real for all traders.
የመረጃ ምንጩ ጠፍቶኝ እንጂ $BTC እስከ 77k እንደሚወርድ እና በዚው አመት መጨርሻ እስከ 220k እንደሚደርስ ይጠቁማል ።እና ይህ እውቅ analiyzer ምክሩ ምክሬ ነው እና go to the moon for real for all traders.
የኔ ጥፋት እነዚህ ናቸው የእናንተስ? 1/ስንት ለማትረፍ እንደፈለክ አለማወቅ 2/መች መጀመር መች ማቆም እንዳለብን አለመወሰን 3/የቀን የወር የአመት እቅድ አለመቅረጽ በደፈናው መጓዝ 4/እውቀት እውቀት እውቀት እና ውድ trader እኔ እለት እለት አዳዲስ ነገር እየተማርኩ ነው እናም እርግጠኛ ሆኜ እምነግራቹ ጎበዝ trader ይወጣኛል follow my page and comment your any idea
የኔ ጥፋት እነዚህ ናቸው የእናንተስ?
1/ስንት ለማትረፍ እንደፈለክ አለማወቅ
2/መች መጀመር መች ማቆም እንዳለብን አለመወሰን
3/የቀን የወር የአመት እቅድ አለመቅረጽ በደፈናው መጓዝ
4/እውቀት እውቀት እውቀት
እና ውድ trader እኔ እለት እለት አዳዲስ ነገር እየተማርኩ ነው እናም እርግጠኛ ሆኜ እምነግራቹ ጎበዝ trader ይወጣኛል follow my page and comment your any idea
$RAY is now good but i scare to double the leverage. ልጨምር አልጨምር
$RAY is now good but i scare to double the leverage.
ልጨምር አልጨምር
ትርፌን እንዴት አያቹት ላቁመው ወይስ ልቀጥል?
ትርፌን እንዴት አያቹት ላቁመው ወይስ ልቀጥል?
--
Ανατιμητική
$melania ሁሉም ገዢ ብቻ ነው ሻጩ ማነው? ለምንድነው እሺ ትንሽ እንኳን እማይጨምረው?
$melania ሁሉም ገዢ ብቻ ነው ሻጩ ማነው?
ለምንድነው እሺ ትንሽ እንኳን እማይጨምረው?
Συνδεθείτε για να εξερευνήσετε περισσότερα περιεχόμενα
Εξερευνήστε τα τελευταία νέα για τα κρύπτο
⚡️ Συμμετέχετε στις πιο πρόσφατες συζητήσεις για τα κρύπτο
💬 Αλληλεπιδράστε με τους αγαπημένους σας δημιουργούς
👍 Απολαύστε περιεχόμενο που σας ενδιαφέρει
Διεύθυνση email/αριθμός τηλεφώνου

Τελευταία νέα

--
Προβολή περισσότερων
Χάρτης τοποθεσίας
Προτιμήσεις cookie
Όροι και Προϋπ. της πλατφόρμας