$USUAL በዚህ ክሪይፕቶ ለይ ኢንቨስት አርጉ ከዚህ በዃላ ወደ 0.2 እንደማይወርድ እወቁ ።እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አደለም,ባይናንስ ወደ ገበያው ካወጣው ጀምሮ እየተከታተልኩት ነው ከፍፍፍፍፍፍ ይልና ትንሽ ይቀንሳል ከፍፍፍፍፍፍፍፍ ይልና ትንሽ ይቀንሳል ይህ ደሞ የዚህ ክሪፕቶ ባህሪ ከ $BTC & $NEAR ጋር ያመሳስለዋል።(DYOR) do your own research) ክሪፕቶ ጥንቃቄ የሚፈልግ ግብይት ነው እና እባክቹ ጥንቃቄ አይለያቹ