$USUAL long term በጣም በጣም አዋጭ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች።የባይናንስ ውጤት ወይም ድጋፍ ያለው በመሆኑ እስከ 1$ ወይም ከዛም በላይ መጓዙ አይቀሬ ነው።crypto በምንም አይነት ሁኔታ እና አጋጣሚ ኪሳራም ሆነ ትርፍ እምያካብቱብት ግብይት ነውና ጥንቃቄ አይለያቹህ።የተሻለ ሀሳባቹን እና እውቀታቹን በ comment አስፍሩልኝ።follow me and i follow you for learn to learn