Krypto ድፍረትም ብልሀትም ይፈልጋል።ልብ ብላቹ ከተከታተላቹት በቀን መጠነኛ $ መስራት ይቻላል።Verlierer & Gewinner ን ለጥቂት ቀናቶች ትኩረት ሰታቹ እዩአቸው für kurzfristige.ለረጅም ጊዜ እቅድ ደሞ All-Time-High በጣም በጣም ከፍ ብለው የወረዱ እና እያገገሙ ያሉትን ጥናት አርጎ ሙጥኝ ማለት ነው።ለኔ $NEAR በግዜ ሂደት ምርጫዬ für langfristige ሆኖዋል።የናንተስ?