crypto ድፍረትም ብልሀትም ይፈልጋል።ልብ ብላቹ ከተከታተላቹት በቀን መጠነኛ $ መስራት ይቻላል።loser & gainerን ለጥቂት ቀናቶች ትኩረት ሰታቹ እዩአቸው for short terms.ለረጅም ጊዜ እቅድ ደሞ all time high በጣም በጣም ከፍ ብለው የወረዱ እና እያገገሙ ያሉትን ጥናት አርጎ ሙጥኝ ማለት ነው።ለኔ $NEAR በግዜ ሂደት ምርጫዬ for long term ሆኖዋል።የናንተስ?

NEAR